የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት፣ ከእኛ ጋር በስልክ ሲነጋገሩ፣ እባክዎ ምንም ወጪ ሳይጠየቁ ለእርዳታ አስተርጓሚ እንድንደውልልዎ ትንሽ ይጠብቁ።
የኢንሹራንስ መብቶችዎን፣ የጤና መድህን ይግባኝ መብቶችዎን ጨምሮ፣ እንዲረዱ እና ሁሉም የኢንሹራንስ አይነቶች ጥያቄዎችዎን ለመመለስ የተሰጡ የተጠቃሚዎች ጠበቃ ባለሙያዎች አሉን፣ እንደ፦
- የዓመት ክፍያ
- የመኪና
- የንግድ
- የጤና
- የቤት
- የህይወት
- Medicare
- ሌሎች የኢንሹራንስ አይነቶች
የኢንሹራንስ ወኪል፣ ኤጀንሲ ወይም ኩባንያ በWashington ግዛት ኢንሹራንስ ለመሸጥ ፍቃድ እንዳለው ለማረጋገጥ ልንረዳዎ እንችላለን።